Enrolment options

ያለ ውሃ፣ የአካባቢና የግል ንፅህና የተመጣጠነ ምግብ እጥረትን ማቆም አንችልም። የውሃ፣ የአከባቢና የግል ንፅህና እና የሥነ-ምግብ ትስስር በውሃ፣ የአካባቢና የግል ንፅህናና ስነ ምግብ መካከል ያለውን ውስጣዊ ግንኙነት በመረዳት የማህበረሰባችንን ጤና ስለማሻሻል ነው።
የዚህ የሁለት ሰአት ተኩል የመስመር ላይ ትምህርት አላማ በተግባራዊ አሰራሮችና ዙሪያ እውቀት እና ክህሎቶችን በማቅረብ የተሻሉ እና የበለጠ ተፅእኖ ያላቸውን የተቀናጁ ትግበራዎችን መፍጠር ነው።


 

አሁን ይመዝገቡ
አሁን ይመዝገቡ